ቅዱስ ተክለ ሀይማኖት

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ፤ በኢጣሊያን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት፤ በቤልጀም አንትወርፕ ደብረ ስብሀት ቅዱስ ተክለ ሀይማኖት ቤተክርስቲያን

ወቅታዊ ማስታወቂያዎች

ቅዱስ ተክለሃይማኖት የልደታቸው ክብረ በዓል

እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ተክለሃይማኖት የልደታቸው ክብረ በዓል አደረሰን። የፊታችን እሁድ ታሕሳስ 20/2017 ዓ.ም (Dec 29/2024) አንትወርፕ ተክለሃይማኖት አይቀርም።

እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ ደስም አለን

አምላከ ተክለሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባውና የሕንፃ ቤተክርስቲያን ግዥው ተጠናቀቀ፤ ግዥውን ማብሰሪያ ልዩ የምስጋና መርሃ ግብርም ተፈጸመ።

የተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል

የታሕሣስ 24/2017 ዓ.ም የተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በአንትወርፕ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን፣ ቤልጂየም ተከብሯል።

በዚህ የቤተክርስቲያናችን ድህረ ገጽ ውስጥ፤ ስለ ቤተክርስቲያናችን መረጃዎች፣ ክርስቲያናዊ አገልግሎቶች እና የተለያዩ የቤተክርስቲያኗን ክንውኖች በተደራጀ መልክ ያገኛሉ። የሚፈልጉትን መረጃ ካላገኙ በእማኢል ሊያገኙን ይችላሉ።

ያግኙን

አድራሻ: Van Dornestraat 156, 2100 Antwerpen, Belgium

እማኢል: secretary@st-teklehaimanotantwerp.org

ለተጨማሪ መረጃ በዚህ እማኢል ያግኙን፡ secretary@st-teklehaimanotantwerp.org